ክትፎ, ጎመን በስጋ, ፍንቶ, የበግ ጥብስ, የበሬ ጥብስ እና ቅቅል
![](/file/6f5bd602727684391530d.jpg)
ጎመን በስጋ475
ፍንቶ450
የበግ ጥብስ683
የበሬ ጥብስ683
ቅቅል441
💵 ቫትን ጨምሮ)
📌 የአጀት ክትፎ
📍ቦሌ, ከማዶ ሆቴል ጀርባ
❗️የምግቡ መጠን: ለ5 ሰ የሚሆን
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::
--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: 🚫
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: 🚫