ክትፎ, ክትፎ በአይብ እና ተኩል 

ክትፎ, ክትፎ በአይብ እና ተኩል 

ሸገር ገበታ
🍴ክትፎ, ክትፎ በአይብ እና ተኩል
💵 600, 630 እና 550 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 አበሩስ ክትፎ
📍ቦሌ, ከቦሌ ትምህርት ጀርባ.. ግረብ ኦን አጠገብ::

❗️የምግቡ መጠን: ለ3-4 የሚሆን
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

✍️ ለማስታወስ ያህል: ፖስት ያረግነውን ሄዳችሁ ለመሞከር ካሰባችሁ.. ያያችሁት እንዲያቀርቡላችሁ በተቻለ አቅም ሰው በማይበዛበት ወይም ግርግር በማይሆን ሰዓት ብትሄዱ እንላለን::

✍️ ይሄ ፖስት የተለቀቀበትን ቀን ቼክ አርጉት.. የዋጋ ጭማሬ ሊኖር ስለሚችል::


Report Page