ክትፎ በርገር እና ክትፎ ላዛኛ

ክትፎ በርገር እና ክትፎ ላዛኛ

ሸገር ገበታ
🍴ክትፎ በርገር እና ክትፎ ላዛኛ
💵 258 እና 258 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 አሮማ ችፒዛ
📍ቦል, ከኤድናሞል ዝቅ ብሎ ሀርመኒ ሆቴል ፊትለፊት.. ኤል ጂ ህንፃ 1ኛ ፎቅ::

❗️የምግቡ መጠን: መካክለኛ
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅


Report Page