🍴ክሮሰንት ሳንዱች በ እንቁላል እና እንቁላል ሳንዱች
ሸገር ገበታ
💵 440 እና 437 (ቫትን ጨምሮ)
📌 ብሉም
📍አትላስ, ወደ ርዋንዳ የሚወስደው መንገድ አዲሱ ቱቶ ጀላቶ አጠገብ::
❗️የምግቡ መጠን: መካከለኛ
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::
✍️ ለማስታወስ ያህል: ፖስት ያረግነውን ሄዳችሁ ለመሞከር ካሰባችሁ.. ያያችሁት እንዲያቀርቡላችሁ በተቻለ አቅም ሰው በማይበዛበት ወይም ግርግር በማይሆን ሰዓት ብትሄዱ እንላለን::
✍️ ይሄ ፖስት የተለቀቀበትን ቀን ቼክ አርጉት.. የዋጋ ጭማሬ ሊኖር ስለሚችል::
