ክርፒሲ ችክን (3)

ክርፒሲ ችክን (3)

ሸገር ገበታ
🍴ክርፒሲ ችክን (3)
💵 200 ብር (ቫትን ሳይጨምር)
📌 ኪንግቶፕ ሬስቶራንት
📍መስቀል ፍላወር, ወደ ቡልጋሪያ የሚወስደው መንገድ ላይ::

❗️መጠኑ: ለአንድ ሰው በቂ ነው:: ነፃ ሾርባ አብሮት አለ::
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅


Report Page