ክራም ዴከር 

ክራም ዴከር 

ሸገር ገበታ
🍕 ክራም ዴከር
💵 695 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ዴቦኔርስ ፒዛ
📍መስቀል ፍላወር አደባባይ, ድኪ ህንፃ ምድር ላይ::

❗️መጠኑ ለሁለት ሰው ምንአልባት ለ3 ሰው ነው የሚበቃው::
❗️የቴክ አዌይ ወይም የዲሊቨሪ አገልግሎት ቢጠቀሙ እንመክራለን::
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና:✅


Report Page