🍴ክሪፕሲ ችክን እኒ ስፔሻል ሻወርማሸገር ገበታ🍴ክሪፕሲ ችክን እኒ ስፔሻል ሻወርማ💵 340 እና 230 ብር (ቫትን ጨምሮ)📌 ሪማስ ችክን📍ለቡ ሙዚቃ ሰፈር ከንግድ ባንክ አጠገብ:: ❗️የምግቡ መጠን: መካከለኛ❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::✍️ ለማስታወስ ያህል: ፖስት ያረግነውን ሄዳችሁ ለመሞከር ካሰባችሁ.. ያያችሁት እንዲያቀርቡላችሁ በተቻለ አቅም ሰው በማይበዛበት ወይም ግርግር በማይሆን ሰዓት ብትሄዱ እንላለን:: ✍️ ይሄ ፖስት የተለቀቀበትን ቀን ቼክ አርጉት.. የዋጋ ጭማሬ ሊኖር ስለሚችል::