ክላሲክ

ክላሲክ

ሸገር ገበታ
🍴ክላሲክ
💵 191 ብር (ቫትን ሳይጨምር)
📌 ሲ ኤፍ ሲ
📍ልደታ ወደ አብነት የሚወስደው መንገድ.. ሶልያና ህንፃ ስር::

❗️የምግቡ መጠን: መካከለኛ እና በመጠኑ ያቃጥላል
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: 🚫
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅


Report Page