ክለብ ሳንዱች
ሸገር ገበታ![](/file/053f3134875ca21a2a2cf.jpg)
💵 496 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ኮቡናካ
📍ከዛንቺስ, ከእፎይ ፒዛ አለፍ ብሎ::
❗️የምግቡ መጠን: ትልቅ
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::
✍️ ለማስታወስ ያህል: ፖስት ያረግነውን ሄዳችሁ ለመሞከር ካሰባችሁ.. ያያችሁት እንዲያቀርቡላችሁ በተቻለ አቅም ሰው በማይበዛበት ወይም ግርግር በማይሆን ሰዓት ብትሄዱ እንላለን::
✍️ ይሄ ፖስት የተለቀቀበትን ቀን ቼክ አርጉት.. የዋጋ ጭማሬ ሊኖር ስለሚችል::