ካፌ ጉርማንድ 

ካፌ ጉርማንድ 

ሸገር ገበታ
🍴ካፌ ጉርማንድ እና ባናና ስፕሊት
💵 450 እና 420 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ሆቴል ሎቨሬ
📍ሲግናል, ከ ምስራቅ ፖሊ ቴክኒክ ፊት ለፊት


❗️የምግቡ መጠን: ለአንድ ሰው የሚሆን
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

✍️ ለማስታወስ ያህል: ፖስት ያረግነውን ሄዳችሁ ለመሞከር ካሰባችሁ.. ያያችሁት እንዲያቀርቡላችሁ በተቻለ አቅም ሰው በማይበዛበት ወይም ግርግር በማይሆን ሰዓት ብትሄዱ እንላለን::

✍️ ይሄ ፖስት የተለቀቀበትን ቀን ቼክ አርጉት.. የዋጋ ጭማሬ ሊኖር ስለሚችል::


Report Page