ካንፖው ችክን እና ችክን ኑድልስ

ካንፖው ችክን እና ችክን ኑድልስ

ሸገር ገበታ
🍴ካንፖው ችክን እና ችክን ኑድልስ
💵 668 እና 478 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ቲያን ቲያን
📍ቦሌ, ከፍሬንድሺፕ ሱፐርማርኬት ጀርባ:: ጫካ ቡና አጠገብ:: እዬመር ሆቴል ውስጥ

❗️የምግቡ መጠን: መካከለኛ
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

✍️ ለማስታወስ ያህል: ፖስት ያረግነውን ሄዳችሁ ለመሞከር ካሰባችሁ.. ያያችሁት እንዲያቀርቡላችሁ በተቻለ አቅም ሰው በማይበዛበት ወይም ግርግር በማይሆን ሰዓት ብትሄዱ እንላለን::

✍️ ይሄ ፖስት የተለቀቀበትን ቀን ቼክ አርጉት.. የዋጋ ጭማሬ ሊኖር ስለሚችል::



Report Page