ካርሜል እና ቺዝ ኬክ

ካርሜል እና ቺዝ ኬክ

ሸገር ገበታ
🍴ካርሜል እና ቺዝ ኬክ
💵 70 እና 160 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ካራሜል ኬክ
📍ብስራተ ገብርኤል, ከአዶት መልቲፕሌክስ አጠገብ::

❗️የምግቡ መጠን: ማካከለኛ.
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅


Report Page