ካራሜል ፍራፑችኖ እና አይስድ ላቴ

ካራሜል ፍራፑችኖ እና አይስድ ላቴ

ሸገር ገበታ
🍴ካራሜል ፍራፑችኖ እና አይስድ ላቴ
💵 42 እና 35 ብር (ቫትን ሳይጨምር)
📌 ሞዬስ
📍አትላስ, ቺቺንያ መንገድ .. ከእሴት ፊት ለፊትወይም ኤልሳ ቆሎ ያለበት ህንፃ ላይ::

❗️የምግቡ መጠን: መካከለኛ
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅


Report Page