ኦ ማይ ግሪል ስፔሻል ኮንቦ እና ሮስትድ ቢፍሸገር ገበታ🍴ኦ ማይ ግሪል ስፔሻል ኮንቦ እና ሮስትድ ቢፍ💵 340 እና 290 ብር (ቫትን ጨምሮ)📌 ኦማይ ግሪል📍ቦሌ, ከሄልዘር ታወር አለፍ ብሎ:: ሚኪ ሞባይል ጀርባ::❗️የምግቡ መጠን: መካከለኛ❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: 🚫