ኦትስ ከወተት እና ለውዝ ጋር (ያላለቀለ)
ሸገር ገበታ![](/file/8a1d2ea312a131d5302eb.jpg)
💵 155 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ማሞ ካቻ
📍ፒያሳ, ከአፍሪካ ወርቅ ቤት ፊት ለፊት::
❗️የምግቡ መጠን: ለአንድ ሰው በቂ ነው::
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::
--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: 🚫