ስቲር ፍራይድ ችክን እና ኤግ ሮል

ስቲር ፍራይድ ችክን እና ኤግ ሮል

ሸገር ገበታ
🍴ኦሬንጅ ችክን እና ኤግ ሮል
💵 690 እና 280 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ጋንጋም ኮርያን ሬስቶራንት
📍ገርጂ, ከቦሌ ሆምስ ወደ ኮርያ ሆስፒታል የሚወስደው መንገድ ጋር::

❗️የምግቡ መጠን: መካከለኛ
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

✍️ ለማስታወስ ያህል: ፖስት ያረግነውን ሄዳችሁ ለመሞከር ካሰባችሁ.. ያያችሁት እንዲያቀርቡላችሁ በተቻለ አቅም ሰው በማይበዛበት ወይም ግርግር በማይሆን ሰዓት ብትሄዱ እንላለን::

✍️ ይሄ ፖስት የተለቀቀበትን ቀን ቼክ አርጉት.. የዋጋ ጭማሬ ሊኖር ስለሚችል::



Report Page