ኦምሌት ራፕ እና ችክን ራፕ 

ኦምሌት ራፕ እና ችክን ራፕ 

ሸገር ገበታ
🍴ኦምሌት ራፕ እና ችክን ራፕ
💵 235 እና 350 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ጫካ ኮፊ
📍ቦሌ, ሞርነግ ስታር ሞል ስር.. ትዘ ክለብ ላውንጅ ፊት ለፊት

❗️የምግቡ መጠን: መካከለኛ
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

✍️ ለማስታወስ ያህል: ፖስት ያረግነውን ሄዳችሁ ለመሞከር ካሰባችሁ.. ያያችሁት እንዲያቀርቡላችሁ በተቻለ አቅም ሰው በማይበዛበት ወይም ግርግር በማይሆን ሰዓት ብትሄዱ እንላለን::

✍️ ይሄ ፖስት የተለቀቀበትን ቀን ቼክ አርጉት.. የዋጋ ጭማሬ ሊኖር ስለሚችል::



Report Page