ኦል ዴ ብሬክ ፉስት

ኦል ዴ ብሬክ ፉስት

ሸገር ገበታ
🍴ኦል ዴ ብሬክ ፉስት
💵 210 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ፉድ ላቨርስ አት አዲስ
📍ቦሌ, ከብርሀኔ አደሬ ሞል አጠገብ:: ማክ ስቱዲዬ አጠገብ ወይም ማማስ ኪችን አጠገብ

❗️ከቁርስ ጋር አብሮት ትኩስ መጠጥ እና ጅስ ይሰጣል::❗️መጠኑ: መካከለኛ
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: 🚫


Report Page