እፎይ ፒዛ (ኢንዲጎ ቅርንጫፍ)

እፎይ ፒዛ (ኢንዲጎ ቅርንጫፍ)

Sheger Gebeta
🍴 አኩኩሉ እና ሉካንዳ
💵 201 / 201 ብር ( ቫትን አካቶ)
📌 እፎይ ፒዛ (ኢንዲጎ ቅርንጫፍ)
📍አያት, ጣፎ መንገድ, ፓሽን በርገርን ተሻግሮ ወይም ከዛምራ ኮንስትራክሽን አለፍ ብሎ::

❗️የቴክ አዌይ ወይም የዲሊቨሪ አገልግሎት ቢጠቀሙ እንመክራለን::
❗️የራሳቸውን ዲሊቨሪ በ 6963 በመደወል ማግኘት ይችላሉ::
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና:✅


Report Page