እንቁላል ሳንዱች እና ማንጎ, ካሮት በ እርድ ጁስ

እንቁላል ሳንዱች እና ማንጎ, ካሮት በ እርድ ጁስ

ሸገር ገበታ
🍴እንቁላል ሳንዱች እና ማንጎ, ካሮት በ እርድ ጁስ
💵 129 እና 99 ብር(ቫትን ጨምሮ)
📌 ሶሻ
📍ቦሌ, ከሚሊንየም ፊት ለፊት:: አምባሳደር ሆቴል ስር::

❗️የምግቡ መጠን: መካከለኛ
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅


Report Page