እረፍት እና ፍሩቲ

እረፍት እና ፍሩቲ

ሸገር ገበታ
🍴እረፍት እና ፍሩቲ
💵 100 እና 90 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 እረድት ካፌ
📍ከሳርቤት አደባባይ, ወደ ቄራ መንገድ.. ከዘፅአት ቸርች አጠገብ:: ከበግ ተራው ጀርባ

❗️የምግቡ መጠን: መካከለኛ
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::


--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: 🚫
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: 🚫


Report Page