እማዬ ድገሚኝ
ሸገር ገበታ
💵 700ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 70 ደረጃ
📍ከገርጂ ወደ የረር መንገድ እንደዞራችሁ.. ዘመን ባንክ አጠገብ::
❗️የምግቡ መጠን: ለሁለት ሰው የሚበቃ
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::
✍️ ለማስታወስ ያህል: ፖስት ያረግነውን ሄዳችሁ ለመሞከር ካሰባችሁ.. ያያችሁት እንዲያቀርቡላችሁ በተቻለ አቅም ሰው በማይበዛበት ወይም ግርግር በማይሆን ሰዓት ብትሄዱ እንላለን::
✍️ ይሄ ፖስት የተለቀቀበትን ቀን ቼክ አርጉት.. የዋጋ ጭማሬ ሊኖር ስለሚችል::

