ኢፍጣር ብፌ

ኢፍጣር ብፌ

ሸገር ገበታ
🍴ኢፍጣር ብፌ
💵 1000 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ለማርክ
📍ብስራተ ገብርኤል, ከአዶት ህንፃ አጠገብ.. አፍሪካ ኢንሹራንስ ህንፃ ስር::

❗️የምግቡ መጠን: አንድ ሰው የፈለገውን ይህን ማንሳት ይችላል::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

✍️ ለማስታወስ ያህል: ፖስት ያረግነውን ሄዳችሁ ለመሞከር ካሰባችሁ.. ያያችሁት እንዲያቀርቡላችሁ በተቻለ አቅም ሰው በማይበዛበት ወይም ግርግር በማይሆን ሰዓት ብትሄዱ እንላለን::

✍️ ይሄ ፖስት የተለቀቀበትን ቀን ቼክ አርጉት.. የዋጋ ጭማሬ ሊኖር ስለሚችል::


Report Page