ኢፍጣር ቡፌ

ኢፍጣር ቡፌ

ሸገር ገበታ
🍴ኢፍጣር ቡፌ
💵 1300 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ዘ ግሪንድ ፓላስ
📍ካዛንችስ, ከኢሌሌ ሆቴል ዝቅ ብሎ::

❗️የምግቡ መጠን: አንድ ፕሌት ለአንድ ሰው ነው
‼️ የሚመጣው ቅዳሜ ብቻ ነው ያለው::
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::


--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅


Report Page