ኢንጂነር

ኢንጂነር

ሸገር ገበታ
🍴ኢንጂነር
💵 190 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ፒዛ ኮርነር
📍ሜክሲኮ, ከዲያፍሪክ ሆቴል አለፍ ብሎ:: ቲጂ ህንፃ 2ኛ ፎቅ::

❗️አትላስ እና ፒያሳ ያለው ብራንችም ማግኘት ይችላሉ::
❗️እንደምግብ ፍላጎታችሁ ለሁለት ሊበላ ይችላል::
❗️የቴክ አዌይ ወይም የዲሊቨሪ አገልግሎት ቢጠቀሙ እንመክራለን::
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅


Report Page