አገልግልሸገር ገበታ🍴አገልግል 💵 600 ብር (ቫትን ጨምሮ)📌 ጎንሳ ማዕድ 📍4ኪሎ, ንብ ህንፃ 3ኛ ፎቅ ላይ ❗️የምግቡ መጠን: ለ3-4 ሰው የሚሆን ❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: 🚫በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: 🚫