አገልግል

አገልግል

ሸገር ገበታ
🍴አገልግል
💵 600 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ክትፎ ፒዛ
📍ቦሌ, ከሀርመኒ ሆቴል ፊት ለፊት:: ኤልጂ ህንፃ 1ኛ ፎቅ::

❗️የምግቡ መጠን: ለ3-4 ሰው የሚሆን
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

✍️ ለማስታወስ ያህል: ፖስት ያረግነውን ሄዳችሁ ለመሞከር ካሰባችሁ.. ያያችሁት እንዲያቀርቡላችሁ በተቻለ አቅም ሰው በማይበዛበት ወይም ግርግር በማይሆን ሰዓት ብትሄዱ እንላለን::

✍️ ይሄ ፖስት የተለቀቀበትን ቀን ቼክ አርጉት.. የዋጋ ጭማሬ ሊኖር ስለሚችል::


Report Page