አገልግል

አገልግል

ሸገር ገበታ
🍴አገልግል
💵 181 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ዞብል ማዕድ
📍ፒያሳ, ወደ ጣይቱ ሆቴል የሚወስደው መንገድ, ዋው በርገር ፊት ለፊት::

❗️የምግቡ መጠን: ለሁለት ሰው በቂ ነው::
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅


Report Page