አይፍል ታወር እና ቤዝ በርገር

አይፍል ታወር እና ቤዝ በርገር

ሸገር ገበታ
🍔 አይፍል ታወር እና ቤዝ በርገር
💵 395 እና 395 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ቤዝ በርገር
📍ካዛንችስ, ከሳስ ፉርማሲ አለፍ ብሎ::

❗️የምግቡ መጠን: መካከለኛ
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

✍️ ለማስታወስ ያህል: ፖስት ያረግነውን ሄዳችሁ ለመሞከር ካሰባችሁ.. ያያችሁት እንዲያቀርቡላችሁ በተቻለ አቅም ሰው በማይበዛበት ወይም ግርግር በማይሆን ሰዓት ብትሄዱ እንላለን::

✍️ ይሄ ፖስት የተለቀቀበትን ቀን ቼክ አርጉት.. የዋጋ ጭማሬ ሊኖር ስለሚችል::



Report Page