አይስ ካራሜል

አይስ ካራሜል

ሸገር ገበታ
🍴አይስ ካራሜል
💵 65 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ሲቲ ስቶፕስ - ካፒታል ሆቴል
📍ከኡራኤል ወደ 22 መንገድ, ዋሪት ህንፃ ፊት ለፊት::

❗️የምግቡ መጠን: ስታንዳርድ
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅


Report Page