አይስድ ቫኒላ, ቫኒላ ሼክ እና ክላሲክ ሼክ, ካራሜል ፍራፕ

አይስድ ቫኒላ, ቫኒላ ሼክ እና ክላሲክ ሼክ, ካራሜል ፍራፕ

ሸገር ገበታ
🥤 አይስድ ቫኒላ, ቫኒላ ሼክ እና ክላሲክ ሼክ, ካራሜል ፍራፕ
💵 80, 80 እና 90 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ክሬምስ ኤንድ ቢንስ
📍ገርጂ መብራት ሀይል, ከኮንዶሚንየም ጅርባ, ከቪዥን ት/ቤት 100ሜትር አለፍ ብሎ... ወይም ቃልኪዳን ፉርማሲ አለፍ ብሎ::

❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅



Report Page