አይስድ ላቴ እና አፎካቶ በቫኒላ

አይስድ ላቴ እና አፎካቶ በቫኒላ

ሸገር ገበታ
🍴አይስድ ላቴ እና አፎካቶ በቫኒላ
💵 70 እና 150 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ካፌ ኦል
📍ቄራ, ከበግ ተራው ጀርባ:: ሲሹ በርገር አጠገብ::

❗️የምግቡ መጠን: ትንሽ እና መካከለኛ
‼️ ማስክ ካላረጋችሁ አያስተናግድአችሁም::
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::


--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: 🚫


Report Page