አትክልት እና ፓስታ

አትክልት እና ፓስታ

ሸገር ገበታ
🍴አትክልት እና ፓስታ
💵 73 እና 57 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ሀበሻ ጁስ
📍ገርጂ መብራት ሀይል, ከሀሴት ፊት ለፊት::

❗️የምግቡ መጠን: ለሁለት ሰው በቂ ነው::
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: 🚫


Report Page