አቮካዶ ጥብስ እና አቮካዶ በፖፖያ

አቮካዶ ጥብስ እና አቮካዶ በፖፖያ

ሸገር ገበታ
🍴አቮካዶ ጥብስ እና አቮካዶ በፖፖያ
💵 190 እና 110 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ኩዳ ኪችን
📍ቦሌ, ከ ዩጎ ቸርች ዝቅ ብሎ.. ስኩኝ አይስክሬም አጠገብ

❗️የምግቡ መጠን: መካከለኛ
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

✍️ ለማስታወስ ያህል: ፖስት ያረግነውን ሄዳችሁ ለመሞከር ካሰባችሁ.. ያያችሁት እንዲያቀርቡላችሁ በተቻለ አቅም ሰው በማይበዛበት ወይም ግርግር በማይሆን ሰዓት ብትሄዱ እንላለን::

✍️ ይሄ ፖስት የተለቀቀበትን ቀን ቼክ አርጉት.. የዋጋ ጭማሬ ሊኖር ስለሚችል::


Report Page