አሳ ጥብስ

አሳ ጥብስ

ሸገር ገበታ
🍴አሳ ጥብስ
💵 595 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ኦምና ሬስቶራንት
📍ሰሜን ሆቴል, ከ ፓሊስ ጣቢያው ፊት ለፊት::

❗️የምግቡ መጠን: ለ3 መበላት የሚችል::
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅


Report Page