አሳ ጥብስ እና ስፔሻል ሳላድ

አሳ ጥብስ እና ስፔሻል ሳላድ

ሸገር ገበታ
🍴አሳ ጥብስ እና ስፔሻል ሳላድ
💵 500 እና 165 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ጄኔሲስ አሳ ቤት
📍ብስራተ ገብርኤል, ከላፍቶ ሞል አለፍ ብሎ::

❗️የምግቡ መጠን: ለ3 ሰው የሚሆን
❗️ ሲንቀሳቀሱ መታወቂያ መያዞን እና እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::


--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅


Report Page