አሳ ኮንቦ

አሳ ኮንቦ

ሸገር ገበታ
🐠 አሳ ኮንቦ
💵 700 ብር (ቪትን ጨምሮ)
📌 ጄኔሲስ ሳ ቤት
📍22, ከ ቫካሪ ሬስቶራንት አጠገብ:

❗️መጠኑ: ለሁለት ሰው በደንብ ይበቃል::
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና:


Report Page