አሳ ኮንቦ እና ጉላሽ 

አሳ ኮንቦ እና ጉላሽ 

ሸገር ገበታ
🐠 አሳ ኮንቦ እና ጉላሽ
💵 550 እና 250 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ሰብለ አሳ ቤት
📍4ኪሎ, ከ ቶታል ጋዝ ማደያ ፊት ለፊት:: ከ ከነማ አለፍ ብሎ::

❗️ቤቱ በአሳ ይታወቃል::
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅


Report Page