አሳ ኮሮሶ

አሳ ኮሮሶ

ሸገር ገበታ
🍴አሳ ኮሮሶ
💵 300 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 አርባ ምንጭ አሳ ቤት
📍ከቡልጋሪያ ወደ ቄራ የሚወስደው መንገድ ጋር:: ፉፉት ክትፎ አለፍ ብሎ::

❗️የምግቡ መጠን: 3 ትንንሽ አሳዋች::
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅


Report Page