አሳ በርገር እና አሳ በ ቺፕስሸገር ገበታ🍴የ አሳ በርገር እና አሳ በ ቺፕስ💵 120 እና 150 ብር (ቫትን ጨምሮ)📌 ጂ በርገር📍ቦሌ, ከሸገር ሀውስ 200ሜትር ገባ ብሎ::❗️የምግቡ መጠን: መካከለኛ::❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: 🚫