አሳ ሸክላ ጥብስ 

አሳ ሸክላ ጥብስ 

ሸገር ገበታ
🍴አሳ ሸክላ ጥብስ
💵 250 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ታደሰ አሳ ቤት
📍ጃክሮስ ወደ ሳሊተ ምህረት የሚወስደው መንገድ ላይ:: ከቤላ ፓስታ አጠገብ::

❗️የምግቡ መጠን: ለሁለት ሰው ይበቃል::
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: 🚫


Report Page