አሳ ለብለብ 

አሳ ለብለብ 

ሸገር ገበታ
🐠 አሳ ለብለብ
💵 160 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ሌክ ጣና አሳ ቤት
📍ጃክሮስ, ሀደሮ ቡና ፊት ለፊት::

❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: 🚫
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: 🚫


Report Page