አሳኮንቦ እና አሳ ጥብስ
ሸገር ገበታ
💵 500 እና 400 (ቫትን ጨምሮ)
📌 ባማ ፊሽ
📍22, ከዪሕንስ ክትፎ ፊትለፊት
❗️የምግቡ መጠን: ለ2ሰው የሚሆን
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::
✍️ ለማስታወስ ያህል: ፖስት ያረግነውን ሄዳችሁ ለመሞከር ካሰባችሁ.. ያያችሁት እንዲያቀርቡላችሁ በተቻለ አቅም ሰው በማይበዛበት ወይም ግርግር በማይሆን ሰዓት ብትሄዱ እንላለን::
✍️ ይሄ ፖስት የተለቀቀበትን ቀን ቼክ አርጉት.. የዋጋ ጭማሬ ሊኖር ስለሚችል::
