አሮማ ኮንቦ

አሮማ ኮንቦ

ሸገር ገበታ
🍴አሮማ ኮንቦ
💵 550 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ክትፎ ፒዛ
📍ቦሌ, ከኤድናሞል ዝቅ ብሎ:: ሀርመኒ ሆቴል ፊት ለፊት

❗️የምግቡ መጠን: መካከለኛ
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

✍️ ለማስታወስ ያህል: ፖስት ያረግነውን ሄዳችሁ ለመሞከር ካሰባችሁ.. ያያችሁት እንዲያቀርቡላችሁ በተቻለ አቅም ሰው በማይበዛበት ወይም ግርግር በማይሆን ሰዓት ብትሄዱ እንላለን::

✍️ ይሄ ፖስት የተለቀቀበትን ቀን ቼክ አርጉት.. የዋጋ ጭማሬ ሊኖር ስለሚችል::


Report Page