አሮማ ክትፎ ፒዛ

አሮማ ክትፎ ፒዛ

ሸገር ገበታ
🍴አሮማ ክትፎ ፒዛ
💵 270 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 አሮማ ፒዛ እና በርገር
📍መገናኛ, ከዘፍመሽ ሞል አለፍ ብሎ:: 3ኤም ህንፃ 3ኛ ፎቅ ላይ::

❗️የምግቡ መጠን: ስታንዳርድ:
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅


Report Page