አልሞን ስፔሻል ፒዛ እና ሸዋርማ

አልሞን ስፔሻል ፒዛ እና ሸዋርማ

ሸገር ገበታ
🍴አልሞን ስፔሻል ፒዛ እና ሸዋርማ
💵 299 እና 269 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 አልሞን በርገር
📍አየር ጤናታክሲ ተራውን አለፍ ብሎ.. አዲስ ኢንተርናሽናል ባንክ ያለበት ህንፃ ላይ::

❗️የምግቡ መጠን: ላርጅ
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅


Report Page