አልመዳ ጨርቃጨርቅ ሃ/የተ/ማህበር 20,000 ኪ.ግ Coustic soda Flake 99% በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

አልመዳ ጨርቃጨርቅ ሃ/የተ/ማህበር 20,000 ኪ.ግ Coustic soda Flake 99% በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Walia Tender
Almeda textile [sponsored]

ግልፅ ጨረታ መውጣትን ይመለከታል




ፋብሪካችን ኣልመዳ ጨርቃጨርቅ ሃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር 20,000 ኪ.ግ Cuostic Soda Flake 99% በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡


ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የጨረታ መመርያ ኣክብራችሁ ለመጫረት የምትፈልጉ ተጫራቶች ሁሉ መጫረት የምትችሉ መሆኑን በአክብሮት እንገልፃለን፡፡ የጨረታ መምርያ

የዚህ ጨረታ ኣላማ ከጨረታ ሰነዱ ጋር ተያይዘው የቀረቡ ዕቃዎችን ኣወዳድሮ ለመግዛት ነው፡፡
ተጫራቾች የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ እና የዘመኑ ግብር የከፈሉ መሆናቸው ማረጋገጫ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
ተጫራቾች ለጨረታው ውል ማስከበርያ (Bid bond) 30,000 ብር በCPo ወ ይም በጥሬ ገንዘብ ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ወይም በሚከፈትበት ስዓት ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡ እንዲሁም ተጫራቾች ለሚያመርቱት ኬሚካል በቂ ቴክኒካል ዳታ ሽትና በቴክኒካል ዶክመንቱ መሰረት የሚፈለገው በቂ ሳምፕል ማቅረብ ይኖርባችዋል።


ተጫራቾች ቫት ተመዝጋቢ መሆናቸው ማረጋገጫ ማቅረብ ይኖርባቸውል::

ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ ቫት ሳይጨምር መሆን ይኖርበታል (ነጠላ ዋጋ ከቫት በፊት ይቀመጥ)፡
ተጫራቾች ያሸነፉዋቸውን እቃዎች በታዘዙበት ግዜ

ኣዲስ አበባ በሚገኝው መስሪያቤት የማስረከብ ግዴታ ይኖርባቸዋል፡፡

በጨረታ ዋጋ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ ተቀባይነት ኣይኖረውም::

ተጫራቾች ዋጋቸውን በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ ከ may 22/2020Gc - June 22/2020 Gc
አ ድዋ በሚገኝው ፋብሪካችን ውስጥ ወይም ኣዲስ ኣበባ በሚገኝው ቅርንጫፍ መስርያ ቤታችን ማቅረብ ይኖርባቸዋል::

በእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ እና የሰነዱ ማሸግያ ፖስታ የተጨራቾች ህጋዊ ማህተም እና ፊርማ መኖር ይኖርበታል፡፡

ጨረታው ተጨራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ወይም ባልተገኙበት June 22/2020 Gc ከቀኑ 8:30 ሰዓት ተዘግቶ 9:00 ሰዓት አድዋ በሚገኝው ፋብሪካችን ውስጥ ወይም አዲስ ኣበባ በሚገኝው ቅርንጫፍ መስርያቤታችን ይከፈታል፡፡

ተጨራች/ቾች በዚህ ጨረታ ላይ ያሸነፋቸውን እቃዎች ማሸነፋቸው እንደተነገራቸው ለአሸነፋቸው እቃዎች የ10% ዋጋ የውል ማስከበርያ (peromance Bond) CPo በማስያዝ በ4 ቀናት ውስጥ ውል ይፈፅማሉ:: ይህ ሳይሆን ሲቀር ግን ተጫራቹ ያስያዘው የውል ማስከበርያ ገንዘብ ካለ ምንም ቅድመ ሁኔታ ለድርጅቱ ገቢ ይሆናል፡፡

የጨረታው ዝርዝር ሰነድ ከድርጅቱ ዓድዋ ፋይና ስ መምርያ ወይም ከአዲስ ኣበባ አልመዳ ቅርንጫፍ ቢ ሮ የማይመለስ ብር 50.00 በመክፈል መውሰድ ይችላሉ።
ማንኛውም ተጫራች ጨረታው ከተከፈተ በኋላ ጨረታው መሰረዝ ኣይችልም::
ስርዝ ድልዝ የሆነ የዋጋ ማቅረብያ ሰነድ ተቀባይነት አይኖረውም::

*ፋብሪካው የተሻለ ኣማራጭ ካገኘ በማንኛውም ግዜ ጨረታው በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

Tel: +251-347-71483/71543 Fax + 251-347-754

E-mail: info@almedatextiles.com , P.O.Box. 117 Adwa, Ethiopia

Tel: +251-115-515938/500 ፃ24, Fax: + 251-115-517442,

E-mail: sales@almedatextiles.com , P.O.Box 13383 Addis Ababa, Eth



Posted:ዋልያ ቴንደር/ሪፖርተር ግንቦት 19 ቀን 2012

Deadline: June 22, 2020


© walia tender

At  7 Km from the center of the Adwa town on the main road to Axum and around 1,000kms  from Addis Abeba the capital city of Ethiopia, Almeda Textile Plc is standing proudly in the middle of beautiful Mountains area. The factory is located 20kms away from Axum air port and is directly linked with the main seaport of Djibouti for import/export incidentals.


FACTORY DETAILSOwned by EFFORT groupStarted Operation in 2000 G.CTop of the line Machine installationUnder one roof production from raw material to garment





View Alemeda Textile Website
👇

http://www.almedatextiles.com/index.html


Contact information




Sales Operation

Addis Abeba, Ethiopia
PO BOX 13383
Tel +251-11-551 5938
+251-11-551 0924

Fax +251-11-551 7441

E-mail: sales@almedatextiles.com




Report Page