ኖርማል ጨጨብሳ እና ኖርማል ፈጢራ ከ 2 አይስድ ቲ ጋር::

ኖርማል ጨጨብሳ እና ኖርማል ፈጢራ ከ 2 አይስድ ቲ ጋር::

ሸገር ገበታ
🍴ኖርማል ጨጨብሳ እና ኖርማል ፈጢራ ከ 2 አይስድ ቲ ጋር::
💵 50, 50 እና 70 ብር(ቫትን ጨምሮ)
📌 ፊሊ ኮፊ
📍ላፍቶ, ከ2000 አፓርታማ አለፍ ብሎ:: ከ ማከር ቡና አጠገብ

❗️የምግቡ መጠን: መካከለኛ::
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅


Report Page