ኖርማል እርጥብ እና እርጥብ በ እንቁላል

ኖርማል እርጥብ እና እርጥብ በ እንቁላል

ሸገር ገበታ
🍴ኖርማል እርጥብ እና እርጥብ በ እንቁላል
💵30 / 40 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 መቅዲ ቁርስ ቤት
📍4 ኪሎ ከቱሩስት ሆቴል ጀርባ, ከሄመን ሆቴል አለፍ ብሎ::

❗️ቤቱ በእርጥብ ይታወቃል::
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: 🚫


Report Page