ኖርማል ሻዋርማ

ኖርማል ሻዋርማ

ሸገር ገበታ
🍴ኖርማል ሻዋርማ
💵 105 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ኪንግቶፕ ሬስቶራንት
📍መስቀል ፍላወር, ወደ ቡልጋሪያ የሚወስደው መንገድ ላይ::

❗️ነፃ ሾርባ አብሮት አለ::
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅


Report Page